ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

ታኅሣሥ 29 ቀን 2013 ዓ.ም የልደት በዓልን መግባት አስመልክተው ያስተላለፉት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወናሁ ድንግል ትፀንስ ወትወልድ ወልደ ወትሰምዮ ስሞ አማኑኤል ዘበትርጓሜሁ እግዚአብሔር ምስሌነ፣ እነሆ ድንግል ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅንም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች፤ ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ማለት ነው” (ኢሳ. 7፥14፤ ማቴ. 1፥23)

ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም. 39ኛው ዓለም ዐቀፍ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡

‹‹ወይኩን ቅኑተ ሐቌክሙ ወኅትወ መኃትዊክሙ ወገባችሁ የታጠቀ፣ መብራታችሁም የበራ ይሁን።›› (ሉቃ. 12፥35)

መስከረም 16 ቀን 2013 ዓ.ም.የመስቀል ደመራ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

‹‹መስቀል በሉ፤ ኪያሁ ተወከሉ፤ መስቀል እያላችሁ ተናገሩ፤ እሱንም ተማመኑ።›› (ቅዱስ ያሬድ)

መስከረም 1 ቀን 2013 ዓ.ም. የርእሰ ዐውደ ዓመት ቃለ ቡራኬ

«ተዘከርኩ ዓመተ ዓለም ወአንበብኩ ዓመተ ዓለምን አሰብሁ፥ አነበብሁም፤» (መዝ. 77፥5)

ነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም የ2012 ዓ.ም የጾመ ፍልሰታ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወሣህሉኒ ለትውልደ ትውልድ ለእለ ይፈርኅዎ ይቅርታው ለሚፈሩት ለልጅ ልጅ ነው፤” (ሉቃ. 1፥49)

ሚያዝያ 11 ቀን 2012 ዓ.ም የበዓለ የትንሣኤ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ሐመ ወሞተ ወተቀብረ ወተንሥአ እሙታን አመ ሣልስት ዕለት ታመመ፣ ሞተ፣ተቀበረ፣ በሦተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ። ” (1ኛቆሮ 15፥3-4)