https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/001-2-1000.jpg
664
1000
tc
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/logo-am.svg
tc2014-01-07 10:24:332024-12-05 10:25:58ታኅሣሥ 29 ቀን የ2006 ዓ.ም. የልደት በዓል አስመልክቶ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬቃለ በረከት
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡
በፌስቡክ ያግኙን
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/001-2-1000.jpg
664
1000
tc
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/logo-am.svg
tc2014-01-07 10:24:332024-12-05 10:25:58ታኅሣሥ 29 ቀን የ2006 ዓ.ም. የልደት በዓል አስመልክቶ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
32ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ የሰበካ ዓመታዊ ጉባኤ ከጥቅምት 4 እስከ 11 ቀን 2ዐዐ6 ዓ.ም. አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡
“ከሁሉ በፊት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላትና በቤተ ክርስቲያናችን የአመራር አካላት በሙሉ እንደተለመደው ሁሉ የቤተ ክርስቲያናችንን ጥሪ አክብራችሁ እንኳን በደኅና መጣችሁ፡፡

መስከረም 16 ቀን የ2006 ዓ.ም. የመስቀል ደመራ በዓል
‹‹መስቀል ዓለም የዳነበት የእግዚአብሔር ኀይልና ጥበብ ነው፤››
(1ቆሮ.1÷18-24)

የ2006 ዓ.ም ዘመን መለወጫ በዓል መስከረም 1 ቀን 2006 ዓ.ም
“ወሠርዐ ዕድሜሁ ወዓመታቲሁ መጠነ ይነብሩ በዘየኀሥሥዎ ለእግዚአብሔር
እግዚአብሔር፣ እርሱን ፈልገው ያገኙት ዘንድ፣ ሰዎች የሚኖሩባቸውን
የዕድሜና የዘመናት መጠን ሠራ።”
(የሐዋ.ሥራ 17÷26-27)

ሚያዝያ 27 ቀን 2005 ዓ.ም የበዓለ ትንሣኤ ሐዋርያዊ መልእክት
“እስመ ሐደሰ ለነ ፍኖተ ጽድቅ ወሕይወት ንቅረብ እንከ በልበ ጽድቅ
የሕይወትና የእውነት መንገድን አድሶልናልና ከእንግዲህ በቅን ልቡና ወደ እርሱ እንቅረብ።”
(ዕብ. 1ዐ፣19)

መጋቢት 2 ቀን 2005 ዓ.ም. የዐብይ ጾም መግቢያ ቃለ ምዕዳንና ቡራክ
“እብለክሙ በመንፈስ ሑሩ፤ ወፍትወተ ሥጋክሙ ኢትግበሩ
በመንፈስ ተመላለሱ እንጂ የሥጋችሁን ምኞት ከቶ አትፈጽሙ እላችኋለሁ”
(ገላ. 5፣16)