ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

መስከረም 16 ቀን የ2007 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

በመስቀል ላይ በተከፈለው መሥዋዕትነት የሰውን ልጅ ከኀጢአት ፍዳ የታደገ ጌታችንና አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለ2007 ዓ.ም በዓለ መስቀል አደረሳችሁ፡፡

ነሐሴ 1 ቀን የ2006 ዓ.ም የጾመ ፍልሰታ መግቢያ ቃለ በረከት!

“ወዘሰ እንተ አንቀጽ ይበውእ ኖላዌ ዐባግዕ ውእቱ በበሩ የሚገባ የበጎች እረኛ ነው። (ዮሐ. 10፥2)

ሚያዝያ 12 ቀን የ2006 ዓ.ም በዓለ ትንሣኤ

እርሱ ሕያው ሆኖ ሕያዋን መሆናችንን በትንሣኤው ላበሠረን ለጌታችን ለአምላካችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!! ‹‹ወርኢናሃ ለሕይወት፤ ወተዐውቀት ለነ -- ሕይወትን አየናት፣ አወቅናትም›› (1ዮሐ. 1÷2)

የካቲት 16 ቀን የ2006 ዓ.ም ዐቢይ ጾምን አስመልክቶ ያስተላለፉት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

‹‹ወእመሰ በምግባረ መንፈስ ቀተልክምዎ ለምግባረ ነፍስትክሙ ተሐይዉ ለዓለም፤ በመንፈሳዊ ሥራ ሥጋዊ ሥራችሁን ብትገድሉ ለዘለዓለሙ ትድናላችሁ›› (ሮሜ 8÷13)፡፡

ጥር 11 ቀን የ2006 ዓ.ም የጥምቀት በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወለደነ ዳግመ በጥምቀቱ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አባላት፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ዜጎች እንሆን ዘንድ በጥምቀቱ ዳግመኛ ወለደን” (1 ጴጥ. 5፤ ዮሐ. 3፥5-7)፡፡