ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

ነሐሴ 1 ቀን የ2007 ዓ.ም. የጾመ ፍልሰታ ቃለ ቡራኬ

“ታዐብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ነፍሴ እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ ታደርገዋለች።” (ሉቃ. 1፥47)

ሚያዝያ 4 ቀን የ2007 ዓ.ም. የትንሣኤ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

‹‹ወበከመ በእንተ አዳም ኵልነ ንመውት ከማሁ በክርስቶስ ኵልነ ነሐዩ፤ ሁላችን በአዳም እንደምንሞት እንደዚሁም ሁላችን በክርስቶስ ሕያዋን እንሆናለን›› (1ቆሮ. 15÷22)፡፡

የካቲት 9 ቀን የ2007 ዓ.ም የዐቢይ ጾም መግቢያ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“እስመ አኮ ክመ በኅብስት ባሕቲቱ ዘየሐዩ ሰብእ አላ በኵሉ ቃል ዘይወጽእ እምአፉሁ ለእግዚአብሔር፤ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም።” (ማቴ. 4÷4)

ጥር 11 ቀን የ2007 ዓ.ም. በዓለ ጥምቀት በተመለከተ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወደምሰሰ ለነ መጽሐፈ ዕዳነ የዕዳችንን መጽሐፍ ደመሰሰልን።” (ቈላ. 214)

ታኅሣሥ 29 ቀን የ2007 ዓ.ም የልደት በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

‹‹ወውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ወኀደረ ላዕሌነ ያ ቃል ሥጋ ሆነ፤ በእኛ ላይም አደረ።›› (ዮሐ. 1፥14)

33ኛው ዓመታዊ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ከጥቅምት 5-8 ቀን 2007 ዓ/ም አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡

“እንኳን ወደዚህ ታላቅ ጉባኤ መጣችሁ፣ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ”