https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/001-2-1000.jpg
664
1000
tc3
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/logo-am.svg
tc32021-09-26 14:16:382025-01-28 14:17:25መስከረም 16 ቀን 2014 ዓ.ም. የመስቀል ደመራ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬቃለ በረከት
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡
በፌስቡክ ያግኙን
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/001-2-1000.jpg
664
1000
tc3
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/logo-am.svg
tc32021-09-26 14:16:382025-01-28 14:17:25መስከረም 16 ቀን 2014 ዓ.ም. የመስቀል ደመራ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
መስከረም 1 ቀን 2014 ዓ.ም ቅዱስነታቸው ዘመን መለወጫ በዓል አስመልከቶ የሰጡት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“ዘይሔድሳ ለምድር በበረከቱ
እግዚአብሔር አምላክ ምድርን በበረከቱ ያድሳታል።”
(ድጓ)

ነሐሴ1 ቀን 2ዐ13 ዓ.ም ቅዱስነታቸው ጾመ ፍልሰታን ምክያት በማድረግ ስለሀገር ሰላምና አንድነት ጥሪ ያስተላለፉት ቃለ ምዕዳን ቡራኬ
«ጾም ልጓም ፍሬሃ ጥዑም፤
ጾም ልጓም ናት፤ ፍሬዋም ጣፋጭ ነው።»
(ቅዱስ ያሬድ)

ሚያዝያ 24 ቀን 2013 ዓ.ም ቅዱስነታቸው የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው የሰጡት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“ወመጽአ እግዚእ ኢየሱስ ወቆመ ማእከሌሆሙ ወይቤሎሙ ሰላም ለክሙ
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መጣ በመካከላቸውም ቆሞ ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው።”
(ዮሐ. 2ዐ፥19)፡፡

የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም የዓብይ ጾምን መግባት በማስመልከት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“ኦሆ በልዎ ለእግዚአብሔር ወእንብየ በልዎ ለሰይጣን ወይጐይይ እምኔክሙ
እንግዲህ ለእግዚአብሔር እሺ በሉት፤ ሰይጣንን ግን እንቢ በሉት ከእናንተም ይሸሻል።”
(ያዕ. 4፥7)

ጥር 11 ቀን 2013 ዓ.ም.የጥምቀት በዓልን በማስመልከት በጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ያስተለለፉት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“ዘኢይትዐወቅ ተከሥተ፤ ወዘኢይትረአይ ተርእየ፣
የማይታወቅ ተገለጠ፤ የማይታይም ታየ፤”
(ቅዱስ ኤፍሬም በሮብ ውዳሴ ማርያም)