ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ቅዱስነታቸው የዐቢይ ጾምን መግባት በማስመልከት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ አስተላልፈዋል

‹‹ወእምዝ ኃደጎ ዲያብሎስ ወናሁ መጽኡ መላእክት ይትለአክዎ፡- ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ ትቶት ሄደ፤ እነሆም ያገለግሉት ዘንድ መላእክት መጡ›› (ማቴ ፬፥፲፩)፡፡

ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም 42ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡

“በብዙኅ ሕማም ሀለወነ ንባኣ ለመንግሥተ እግዚአብሔር” ወደ እግዚብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ይገባል (የሐ.ሥራ 14፥22)

መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል የቅዱስነታቸው ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“እስመ ነገረ መስቀሉሰ ዕበድ ውእቱ በኀበ ኅጉላን ወበኀቤነሰ ለእለ ድኅነ ኃይለ እግዚአብሔር ውእቱ፤ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ነው፤ ለኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው”(1ቆሮ. 1÷08)፤

ጥቅምት 7 ቀን 2015 ዓ.ም 41ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡

“ገሥጽዎሙ ለሕዝብየ ወአጽንዕዎሙ ይቤ እግዚአብሔር አጽናኑ፣ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል እግዚአብሔር” (ኢሳ. 40፥1)

መስከረም 16 ቀን 2015 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል የቅዱስነታቸው ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወንስእለክሙ በክርስቶስ ከመ ታሥምርዎ ለእግዚአብሔር፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን በክርስቶስ እንለምናችኋለን” (2ቆሮ. 5፥20)

መስከረም 1 ቀን 2015 ዓ.ም ርዕሰ ዐውደ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል መግባትን አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡

“ወዓመቲከኒ ለትውልደ ትውልድ ዓመቶችህ ለልጅ ልጅ ናቸው፤” (መዝ. ፻፩፥፳፬)፡፡