ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

ነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. ቅዱስነታቸው የፆመ ፍልሰታ መግባትን አስመልክተው የተላለፈ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወተዘከረ ሣህሎ ዘይቤሎሙ ለአበዊነ ለአብርሃም ወለዘርዑ እስከ ለዓለም፤ ለአባቶቻችን ለአብርሃምና ለዘሩ የነገራቸውን ይቅርታውን ለዘለዓለሙ አሰበ” (ሉቃ.፩፥፶፭)

ሚያዝያ 16 ቀን 2014 ዓ.ም ቅዱስነታቸው የትንሣኤ በዓል በማስመልከት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ አስተላልፈዋል

“ወይእኅዝዎ ለወልደ ዕጓለ እመሕያው ወይሰቅልዎ፣ ወይቀትልዎ ወአመ ሣልስት ዕለት ይትነሣእ፡- የሰውን ልጅ ይይዙታል፤ ይሰቅሉታል፤ ይገድሉታል፤ በሦስተኛውም ቀን ይነሣል” (ማቴ.፳፮፥፪ ፤ ማር. ፰፥ ፴፩)።

የካቲት 21 ቀን 2014 ዓ.ም. ቅዱስነታቸው የዐቢይ ጾምን መግባት በማስመልከት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ አስተላልፈዋል

“ትግሁ ወጸልዩ ከመ ኢትባኡ ውስተ መንሱት ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፤” (ማቴ. ፳፮፥፵፩)

ጥር 11 ቀን 2014 ዓ.ም የጥምቀት በዓልን በማስመልከት በጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት በተወካያቸው ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ አስተላልፈዋል።

“ነስሑ እስመ ቀርበት መንግሥተ ሰማያት መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ፤” (ማቴ. 3÷1)፤

ጥቅምት 8 ቀን 2014 ዓ.ም 40ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡

“ወአናቅጸ ሲኦል ኢይኄይልዋ ወኢያንቀለቅልዋ፤ የሲኦል በሮች አይበረቱባትም፤ አያናዋውጧትምም።” (ማቴ. 16፥18)