https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/001-2-1000.jpg
664
1000
tc3
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/logo-am.svg
tc32020-03-22 14:01:372025-01-28 14:02:33መጋቢት 13 ቀን 2012 ዓ.ም የደብረ ዘይት በዓል መልእክት የሚከተለው ነውቃለ በረከት
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡
በፌስቡክ ያግኙን
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/001-2-1000.jpg
664
1000
tc3
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/logo-am.svg
tc32020-03-22 14:01:372025-01-28 14:02:33መጋቢት 13 ቀን 2012 ዓ.ም የደብረ ዘይት በዓል መልእክት የሚከተለው ነው
የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም የዐቢይ ፆም መግቢያ መልእክት
“ቅረቡ ኀቤሁ ወያበርህ ለክሙ፤ ወኢይትኀፈር ገጽክሙ
ወደ እርሱ ቅረቡ፤ ያበራላችሁማል፣ ፊታችሁም አያፍርም።”
(መዝ. 34፥5)

ጥር 11 ቀን 2012 ዓ.ም የጥምቀት በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“ሀለወክሙ ትትወለዱ ዳግመ
ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል፤”
(ዮሐ. 3፥7)

ታኅሣሥ 28 ቀን 2012 ዓ.ም፡ የበዓለ ልደት ቃለ በረከት አስተላልፈዋል
‹‹ተወልደ እምአመቱ ወሰላመ ገብረ በልደቱ፤
ከአገልጋዩ ተወለደ፤ በልደቱም ሰላምን አደረገ።››
(ቅዱስ ያሬድ)

38ኛው የሰበካ አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ከጥቅምት 5-8 ቀን 2012 ዓ.ም. አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡
“አድኅነነ እግዚኦ አምላክነ፤ ወአስተጋብአነ እምአሕዛብ፣ ከመ ንግነይ ለስምከ ቅዱስ፣ ወከመ ንትመካሕ በስብሐቲከ” አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ አድነን፤ ቅዱስ ስምህን እናመሰግን ዘንድ፣ በምስጋናህም እንመካ ዘንድ ከአሕዛብ መካከል ሰብስበን።›› (መዝ. 105፥47)

መስከረም 16 ቀን 2012 ዓ.ም በመስቀል ደመራ በዓል ላይ የተላለፈ መልእክት
“በመስቀሉ ወበቃሉ አዕበዮሙ ለአበዊነ፤
በመስቀሉና በቃሉ አባቶቻችንን ከፍ ከፍ አደረጋቸው።"
(ቅዱስ ያሬድ)