ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

መስከረም 1 ቀን 2010 ዓ.ም. የዘመን መለወጫ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“አንሶስዉ እንዘ ብክሙ ብርሃን ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃን ተመላለሱ።” (ዮሐ. 12፥35)

ነሐሴ 16 ቀን 2009 ዓ.ም. የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በዓለ ዕርገት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“እስመ ኅሉቀ ወምቱረ ነገር ይነግር እግዚአብሔር ውስተ ዓለም ዘሀለዎ ይግበር እግዚአብሔር በዓለም ውስጥ ያደርገው ዘንድ ያለውን ያለቀና የተቈረጠ ነገርን ይናገራል።” (ሮሜ 9÷28)፡፡

ነሐሴ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. የጾመ ፍልሰታ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ታዓብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ነፍሴ እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፤ ” (ሉቃ. 1÷47)

ሚያዝያ 8 ቀን 2009 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወሰበረ ኆኃተ ብርት፤ ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘኀጺን የናስ ደጆችን ሰባበረ፣ የብረት መወርወሪያዎችንም ቀጥቅጦ ቈራረጠ።» (መዝ. 107፥16)፡፡

የካቲት 12 ቀን 2009 ዓ.ም የዐቢይ ጾም መግቢያ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ።

“ቅረቡ ኀቤሁ ወያበርህ ለክሙ፣ ወኢይትኀፈር ገጽክሙ ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችኋልም፤ ፊታችሁም አያፍርም”፡፡” (መዝ. 34፥5)