ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

ጥር 11 ቀን 2009 ዓ.ም. በበዓለ ጥምቀት የተላለፈ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወይርአይ ኵሉ ዘነፍስ አድኅኖቶ ለእግዚአብሔር ነፍስ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ።” (ሉቃ. 3፥6)

ታኅሣሥ 29 ቀን 2009 ዓ.ም የልደት በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወበዘርዕከ ይትባረኩ ኵሎሙ አሕዛበ ምድር የምድር አሕዛብ ሁሉ በዘርህ ይባረካሉ።” (ዘፍ 22፥18)

በ35ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ የሰበካ ጉባኤ ጥቅምት 7 ቀን 2009 ዓ.ም. አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡

“እንዘ አልብነ ኵሉ ብነ አንዳች የሌለን ስንሆን ሁሉ የኛ ነው፤” (2ቆሮ. 6፥10)፡፡

መስከረም 16 ቀን የ2009 ዓ.ም. በበዓለ መስቀል ላይ በአደባባይ የተሰጠ መልእክት

‹‹ወለጽልእ ቀተሎ በመስቀሉ ጥልንም በመስቀሉ ገደለው።›› (ኤፌ. 2፥16)

መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም የዘመን መለወጫ ርእሰ ዐውደ ዓመት መልእክት

‹‹ወእስምያ ለዓመተ እግዚአብሔር ኅሪተ፤ የተመረጠችውንና የተወደደችውን የእግዚአብሔር ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል›› (ኢሳ.61፡2፤ ሉቃ.4፡19)፡፡

ነሐሴ 13 ቀን 2008 ዓ.ም. በዓለ ደብረ ታቦርን በማስመልከት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

‹‹መነ ይብልዎ ሰብእ ለወልደ ዕጓለ እመሕያው ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ይሉታል?›› (ማቴ. 16፥13)