ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ/ም የጾመ ፍልሰታ መግቢያ ቃለ ቡራኬና ምዕዳን

‹‹ቃለ እግዚአብሔር ንጹሕ ወየሐዩ ለዓለም የእግዚአብሔር ቃል ንጹሕ ነው፤ ለዘለዓለሙም ያድናል።›› (መዝ.18፡9)፡፡

ሚያዝያ 23 ቀን 2008 ዓ.ም. የትንሣኤ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

‹‹ዓይቴ እንከ ቀኖትከ ሞት፤ ወዓይቴ እንከ መዊዖትከ ሲኦል ሞት ሆይ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ ድል መንሣትህ የት አለ?›› (1ቆሮ. 15፥55)

የካቲት 28 ቀን 2008 ዓ.ም የዐቢይ ጾምን መግባት በማስመልከት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

‹‹ወአንሰ መጻእኩ ከመ ይርከቡ ሕይወተ ወፈድፋደ ይርከቡ እኔ የተትረፈረፈ ሕይወት እንዲያገኙ መጣሁ።» (ዮሐ. 10፥10)

ጥር 11 ቀን 2008 ዓ.ም የበዓለ ጥምቀት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

‹‹ወይደልወነ ከመ ንፈጽም ኵሎ ጽድቀ እንግዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናል።›› (ማቴ.3፡15)

ታህሣሥ 28 ቀን 2008 ዓ.ም የበዓለ ልደት መልእከት፣ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወበዝንቱ ተዐውቀ ፍቅሩ ለእግዚአብሔር ላዕሌነ እስመ ለወልዱ ዋሕድ ፈነዎ ውስተ ዓለም ከመ ንሕየው በእንቲአሁ፤ የእግዚአብሔር ፍቅሩ በዚህ በእኛ ላይ ታወቀ፤ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደዓለም ልኮታልና” (1ዮሐ.4፡9)፡፡

34ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ከጥቅምት 8-11 ቀን 2008 ዓ.ም አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡

‹‹ቃለ እግዚብሔር ቃል ንጹሕ -- የእግዚአብሔር ቃል ንጹሕ ቃል ነው።›› (መዝ. 11፥6)