ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

መጋቢት 30 ቀን 2010 ዓ.ም. የትንሣኤ በዓል ሙሉ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

ወእመሰ ንትአመን ከመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን ከማሁ ያነሥኦሙ እግዚአብሔር ለሙታን፤ ክርስቶስ ከሙታን እንደተነሣ ካመን እንደዚሁ እግዚአብሔር ሙታንን ያነሣቸዋል፡፡ ( 1ተሰ. 4፥13)

ጥር 11 ቀን 2010 ዓ.ም የጥምቀት በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወናሁ መጽአ ቃል እምሰማይ እነሆ ከሰማይ ቃል መጣ፤” (ማቴ. 3፥17)

በ36ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ የሰበካ አሰተዳደር ጉባኤ ከጥቅምት 6-9 ቀን 2010 ዓ.ም አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡

“መኑ እንጋ ገብር ምእመን ወጠቢብ ዘይሠይሞ እግዚኡ ውስተ ቤቱ ከመ የሀቦሙ ሲሳዮሙ በበጊዜሁ -- ምግባቸውን በየጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተ ሰቦዎቹ ላይ የሚሾመው ታማኝና መልካም አገልጋይ ማን ነው” (ማቴ. 24፥45)

መስከረም 16 ቀን 2010 ዓ.ም. የመስቀል ደመራ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወይመጽእ መዋዕለ ሣህል እምቅድመ ገጹ ለእግዚአብሔር ከእግዚአብሔር ዘንድ የይቅርታ ዘመን ይመጣል፤” (የሐዋ.ሥራ 3፥19)