ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

ጥር 11 ቀን 2011 ዓ.ም. በጥምቀት በዓል በጃንሜዳ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወውእቱ ያጠምቀክሙ በመንፈስ ቅዱስ ወበእሳት እርሱ በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል፤” (ሉቃ. 3፥16)

መስከረም 16 ቀን 2011 ዓ.ም. የመስቀል ደመራ በዓል ሐዋርያዊ መልእክት

«ወወሀበነ ሰላመ ለርሑቃን ወሰላመ ለቅሩባን በመስቀሉ በመስቀሉ ርቀው ለነበሩትም፥ ቀርበን ለነበርነውም ሰላምን ሰጠን።» (ኤፌ. 2፥17)

የመስከረም 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ዘመን መለወጫ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ሐድሱ መንፈሰ ልብክሙ፤የልቡናችሁን ዕውቀት አድሱ፤እግዚአብሔር ያደሰውን አዲሱን ሰውነት በእውነት በቅንነትና በንጽሕና ልበሱት፤ ሐሰትን ተዉአት፣ ሁላችሁም ከወንድሞቻችሁ ጋር እውነትን ተናገሩ፤ እኛ አንድ አካል ነንና” (ኤፌ 4፥23)፡፡

ነሐሴ 1 ቀን 2010 ዓ.ም. የጾመ ፍልሰታ ሙሉ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወአፅገቦሙ እምበረከቱ ለርኁባን የተራቡትን ከበረከቱ አጠገባቸው፤” (ሉቃ. 1፥53)