ቃለ በረከት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡

በፌስቡክ ያግኙን

 38ኛው የሰበካ አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ከጥቅምት 5-8 ቀን 2012 ዓ.ም. አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡

“አድኅነነ እግዚኦ አምላክነ፤ ወአስተጋብአነ እምአሕዛብ፣ ከመ ንግነይ ለስምከ ቅዱስ፣ ወከመ ንትመካሕ በስብሐቲከ” አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ አድነን፤ ቅዱስ ስምህን እናመሰግን ዘንድ፣ በምስጋናህም እንመካ ዘንድ ከአሕዛብ መካከል ሰብስበን።›› (መዝ. 105፥47)

መስከረም 16 ቀን 2012 ዓ.ም በመስቀል ደመራ በዓል ላይ የተላለፈ መልእክት

“በመስቀሉ ወበቃሉ አዕበዮሙ ለአበዊነ፤ በመስቀሉና በቃሉ አባቶቻችንን ከፍ ከፍ አደረጋቸው።" (ቅዱስ ያሬድ)

መስከረም 1 ቀን 2012 ዓ.ም. የዘመን መለወጫ በዓልን ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“አመ ርእሰ ሳብዕ ወርኅ ግበሩ መጥቅዐ፤ በሰባተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን ዕረፍት፣ በመለከት ድምፅ መታሰቢያ የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ” (ዘሌ. 23፥24)፡፡

ሚያዝያ 20 ቀን 2011 በዓለ ትንሣኤ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወለእግዚአብሔር አኰቴት ዘወሀበነ ንማዕ በእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሣትን ለሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።” (1ቆሮ. 15፡57)፡፡

መጋቢት 22 ቀን 2011 ዓ.ም በዓለ ደብረ ዘይት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“ወባሕቱ ጸልዩ ከመ ኢይኩን ጕያክሙ በሰንበት ወበክረምት ሽሽታችሁ በሰንበትና በክረምት እንዳይሆን ጸልዩ።” (ማቴ. 24፥20)

የካቲት 25 ቀን 2011 ዓ.ም. የዐቢይ ጾም መግቢያ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ

“እስመ ኅሊናሁ ለነፍስትነ ፀሩ ለእግዚአብሔር ውእቱ የሥጋችን አስተሳሰብ የእግዚአብሔር ጠላት ነው።” (ሮሜ 8፥7)