https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/007-3.jpg
664
1000
tc
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/logo-am.svg
tc2014-05-27 20:48:262024-12-03 20:51:22ከግንቦት 6-19 ቀን 2006 ዓ.ም የተካሄደው ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎችየቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች
የቤተ ክርስቲያናችን ዓላማ ወንጌለ መንግሥተ ሰማያትን ማስተማርና መንፈሳዊ አገልግሎትን ለእግዚአብሔርና ለሕዝበ ክርስቲያኑ ማበርከት ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን ተልእኮ ሳይዛባ፣ ሳይፋለስ፣ ፈሩን ሳይለቅ በነበረበት ለማስቀጠል የመንበረ ሐዋርያት ወራሾች ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በዓመት ሁለት ጊዜ በቋሚነት እየተሰበሰቡ፣ ስለአጠቃላይ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ እየገመገሙ፣ እየመከሩና እየወሰኑ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን እምነትዋንና ሥርዓቷን እንዲጠብቁ ቅዱሳን አበው በቀኖና ቤተ ክርስቲያን ደንግገዋል፡፡
በፌስቡክ ያግኙን
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/007-3.jpg
664
1000
tc
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/logo-am.svg
tc2014-05-27 20:48:262024-12-03 20:51:22ከግንቦት 6-19 ቀን 2006 ዓ.ም የተካሄደው ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች
ግንቦት 6 ቀን 2006 ዓ.ም. የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መክፈቻ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“ወንሩጽ በትዕግሥት ኀበ ዘጽኑሕ ለነ ተስፋነ ዘሃይማኖት ተጠብቆልን ወዳለ ተስፋ ሃይማኖት ለመድረስ በትዕግሥት እንሩጥ” (ዕብ. 12፥1)

ከጥቅምት 12 እስከ 21 ቀን 2006 ዓ.ም የተካሄደው ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ፤ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቊጥር 164 በተደነገገው መሠረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የመክፈቻው ሥርዐተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከጥቅምት 11 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2006 ዓ.ም. ድረስ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባን በማካሄድ፤ ለቤተ ክርስቲያናችንና ለኅብረተሰቡ የሚጠቅመውን፤ ለሀገርና ለዓለም ሰላም የሚበጀውን አጀንዳ በማመቻቸት በስፋትና በጥልቀት ተወያይቶ የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፏል፤

ጥቅምት 12 ቀን 2006 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መክፈቻ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“ወይእዜኒ አዕብይዋ ወአብድርዋ ለትምህርተ ተስፋክሙ አሁንም ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያላት ትምህርተ ወንጌልን ውደዷት፤ ከፍ ከፍም አድርጓት።” (ዕብ. 12፥5)

ከግንቦት 21-30 ቀን 2005 ዓ.ም የተካሄደው ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች
ምልአተ ጉባኤው ከግንቦት 21-30 ቀን 2005 ዓ.ም ከተሰበሰበ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ቅዱስነታቸውም የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ በማስመልከት የመዝጊያ ንግግር አድርገዋል፡፡

ግንቦት 21 ቀን 2005 ዓ.ም. የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መክፈቻ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
ቅዱስነታቸው ከተሾሙ በኋላ የመጀሪያው የርክበ ካህናት ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ ሥርዐት ላይ የሚከተለውን ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ አስተላልፈዋል፡፡