https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/001-2-1000.jpg
664
1000
tc3
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/logo-am.svg
tc32018-01-19 13:33:392025-01-28 13:34:37ጥር 11 ቀን 2010 ዓ.ም የጥምቀት በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬቃለ በረከት
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃ ይማኖት በዐበይት በዓላትና አጽዋማት ወቅት ያሰተላለፏቸው ሐዋርያዊ መልእክቶች፣ ትምህርቶች፣ ቃለ ምዕዳን እና ቃለ ቡራኬያት፡፡
በፌስቡክ ያግኙን
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/001-2-1000.jpg
664
1000
tc3
https://eotcp.org/a/wp-content/uploads/logo-am.svg
tc32018-01-19 13:33:392025-01-28 13:34:37ጥር 11 ቀን 2010 ዓ.ም የጥምቀት በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
ታኅሣሥ 29 ቀን 2ዐ1ዐ ዓ.ም. የልደት በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
«ወአልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ
ለሰላሙ ፍጻሜ የለውም፤»
(ኢሳ. 9፥7)

በ36ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ የሰበካ አሰተዳደር ጉባኤ ከጥቅምት 6-9 ቀን 2010 ዓ.ም አስመልከቶ የተሰጠ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ፡፡
“መኑ እንጋ ገብር ምእመን ወጠቢብ ዘይሠይሞ እግዚኡ ውስተ ቤቱ ከመ የሀቦሙ ሲሳዮሙ በበጊዜሁ -- ምግባቸውን በየጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተ ሰቦዎቹ ላይ የሚሾመው ታማኝና መልካም አገልጋይ ማን ነው” (ማቴ. 24፥45)

መስከረም 16 ቀን 2010 ዓ.ም. የመስቀል ደመራ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“ወይመጽእ መዋዕለ ሣህል እምቅድመ ገጹ ለእግዚአብሔር
ከእግዚአብሔር ዘንድ የይቅርታ ዘመን ይመጣል፤”
(የሐዋ.ሥራ 3፥19)

መስከረም 1 ቀን 2010 ዓ.ም. የዘመን መለወጫ በዓል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“አንሶስዉ እንዘ ብክሙ ብርሃን
ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃን ተመላለሱ።”
(ዮሐ. 12፥35)

ነሐሴ 16 ቀን 2009 ዓ.ም. የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በዓለ ዕርገት ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“እስመ ኅሉቀ ወምቱረ ነገር ይነግር እግዚአብሔር ውስተ ዓለም ዘሀለዎ ይግበር
እግዚአብሔር በዓለም ውስጥ ያደርገው ዘንድ ያለውን ያለቀና የተቈረጠ ነገርን ይናገራል።”
(ሮሜ 9÷28)፡፡