https://eotcp.org/e/wp-content/uploads/007-3.jpg
664
1000
tc3
https://eotcp.org/e/wp-content/uploads/logo-en.svg
tc32017-10-31 13:57:492024-12-10 14:00:03ከጥቅምት 12 ቀን እስከ 21 ቀን 2010 ዓ.ም የተካሄደው ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች፡፡የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች
የቤተ ክርስቲያናችን ዓላማ ወንጌለ መንግሥተ ሰማያትን ማስተማርና መንፈሳዊ አገልግሎትን ለእግዚአብሔርና ለሕዝበ ክርስቲያኑ ማበርከት ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን ተልእኮ ሳይዛባ፣ ሳይፋለስ፣ ፈሩን ሳይለቅ በነበረበት ለማስቀጠል የመንበረ ሐዋርያት ወራሾች ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በዓመት ሁለት ጊዜ በቋሚነት እየተሰበሰቡ፣ ስለአጠቃላይ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ እየገመገሙ፣ እየመከሩና እየወሰኑ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን እምነትዋንና ሥርዓቷን እንዲጠብቁ ቅዱሳን አበው በቀኖና ቤተ ክርስቲያን ደንግገዋል፡፡
በፌስቡክ ያግኙን
https://eotcp.org/e/wp-content/uploads/007-3.jpg
664
1000
tc3
https://eotcp.org/e/wp-content/uploads/logo-en.svg
tc32017-10-31 13:57:492024-12-10 14:00:03ከጥቅምት 12 ቀን እስከ 21 ቀን 2010 ዓ.ም የተካሄደው ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች፡፡
ጥቅምት 12 ቀን 2010 ዓ.ም. የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መክፈቻ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“ወዘንተ ባሕቱ አእምር ከመ በደኃረ መዋዕል ይመጽኣ ዓመታት እኩያት ወይከውኑ ሰብእ መፍቀርያነ ርእሶሙ፡፡ ነገር ግን በኋለኞቹ ዓመታት ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱበት ክፉ ዘመን እንደሚመጣ ዕወቅ” (2ኛ ጢሞ.9.1)

ሐምሌ 9 ቀን 2009 ዓ.ም የኤጲስ ቆጶሳት ሥርዐተ ሢመት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በታላቅ ክብርና ሥነ ሥርዐት ተፈጽሟል፡፡
“አኮ አንትሙ ዘኀረይክሙኒ አላ አነ ኀረይኩክሙ ወሤምኩክሙ ከመ ትሑሩ ወፍሬ ትፍረዩ፤ እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ አብ በስሜ የምትለምኑትን እንዲሰጣችሁ፣ ልትሄዱና ፍሬ ልታፈሩ፣ ፍሬአችሁም ሊኖር ሾምኋችሁ”፡፡ (ዮሐ 15፡16)

ሰኔ 19 ቀን 2009 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት የግንዛቤ ሥልጠና በቃለ ምዕዳንና ቡራኬ ሰጥተዋል፡፡
ጥሪው መስቀል መሸከም ነው፡፡

ከግንቦት 1 ቀን እስከ ሰኔ 14 ቀን 2009 ዓ.ም የተካሄደው ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች፡፡
የሢመተ ኤጴስ ቆጶሳት ምርጫና የግብጻውያን ስርዋጽ ከሕግ መጽሐፍ ስለመሰረዝና በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የኑፋቄ ትምህርት አስፋፊዎችን ስለማውገዝ የተሰጡ ውሳኔዎች

ግንቦት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መክፈቻ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ
“ወይእዜኒ ዕቀቡ ርእሰክሙ ወኵሎ መራዕየ ዘሀሎ ኀቤክሙ፤ አሁንም ራሳችሁንና በእናንተ ሥር ያለውን መንጋ ሁሉ ጠብቁ፤”(የሐዋ.ሥራ 20፡28)